memorial service announcement

ውድ የሃምሳ ሎሚ ቤተሰብ፤

በአባላችን በአቶ ኃይለልዑል ጌታሁን ዕረፍት የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እንገልፃለን።

የአቶ ኃይለ-ልዑል ጌታሁንን ቤተሰብ ቀራንዩ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ነገ አርብ፤ ቅዳሜ እና እሁድ ስለሚገኙ፤ ለማጽናናት ከጥዋቱ 5 ሰአት እስከ ምሽቱ 2 ሰአት (11AM – 8PM) መድረስ ትችላላችሁ።

ሰላምታችንን እያስቀደምን የአቶ ኃይለልዑል ጌታሁን ጸሎተ ፍትሃት የሚደረገው በደብረ ቀራንዮ መድኃኔዓለም የኢ/ኦ/ተ ቤተክርስቲያን ቅዳሜ December 10,2002, 9፡30 ሲሆን ሥርዓተ ቀብራቸው የሚፈጸመው ደግሞ የቤተክርስቲያኑ መርሐግብር እንደተጠናቀቀ
በ Woodlawn-Roesch-Patton Funeral Home & Woodlawn Memorial Park
አድራሻው 660 Thompson Lane, Nashville, TN 37204 ይሆናል።

Dear HamsaLomi members,

With great sadness, we announce the death of our member Ato Haileleul Getahun.

The family of Ato Haileleul Getahun will be at Keranio Medhanialem Orthodox church.
You may comfort the grieving family this Friday, Saturday, and Sunday from 11 AM – 8 PM. 

We will soon announce the funeral arrangement.